Heran Gediyon Bye Bye

Selamawit Yohannes

ካንተ ጋር ሆኜ ያሳለፍኩት ጊዜ
ትዝታህ አይረሳም አለ ውስጤ
ተራራቅን ብዬ መች ረሳሀለው
በሰበብ አስባቡ ስምክን አነሳለው

ካንተ ጋር ሆኜ ያሳለፍኩት ጊዜ
ትዝታህ አይረሳም አለ ውስጤ
ተራራቅን ብዬ መች ረሳሀለው
በሰበብ አስባቡ ስምክን አነሳለው

አንተም ቤትህ ይቅናህ ለኔም የኔ ኑሮ
የኛን እህል ውሀ ካልፈቀደው አብሮ
የተፋቀረ ሰው ሁሉ አይሞሸርም
ካልተፃፈ ከላይ አብሮነት አይሰምርም

በል ትዝታህ ብቻ ነው
በል ተራፊው ፍቅር ሲያልፍ
በል ያንን መልካም ዘመን
በል እያነሳን እንሳቅ
በል አቃቃረንና
በል ያቀያየመን
በል
አንድም ነገረ የለምእንዲ ልንሆን የዛሬን
በል በል በል እንዲህ ልንሆን የዛሬን

ከተለያየን ጊዜ ጀምሮ
አልጥምሽ አለኝ ከሌላ ኑሮ
ባየው ባይ ባይ ባይ ባይ
ባየው ባይይይይ

አሁንም ልቤ ቢርድልህ
ዛሬ የኔ አይደለህ የሌላ ነህ
ባይ ባይ ባይ ባይ ባይ
ባይ ባይይይይ
ባይ ባይ ባይ ባይ ባይ
ባይ ባይይይይ

ካንተ ጋራ ሆኜ ያሳለፍኩት ጊዜ
ትዝታህ አይረሳም አለ ውስጤ
ተራራቅን ብዬ መች ረሳሀለው
በሰበብ ባስባብ ስምህን አነሳለው

እንደማላገኝህ ባስብም መልሼ
ሳይህ ግን አልቀረም ደርሶ መረበሼ
የኔነትህ ቀርቶ የሌላ ሆንክና
ክፋ ላንተ አልመኝ እወድሀለውና

በል ትዝታህ ብቻ ነው
በል ተራፊው ፍቅር ሲያልፍ
በል ያንን መልካም ዘመን
በል እያነሳን ይንሳን
በል አቃቃረንና
በል ያቀያየመን
በል
አንድም ነገረ የለምእንዲ ልንሆን የዛሬን
በል በል በል እንዲህ ልንሆን የዛሬን

ከተለያየን ጊዜ ጀምሮ
አልጥምሽ አለኝ ከሌላ ኑሮ
ባየው ባይ ባይ ባይ ባይ
ባየው ባይይይይ

አሁንም ልቤ ቢርድልህ
ዛሬ የኔ አይደለህ የሌላ ነህ
ባይ ባይ ባይ ባይ ባይ
ባይ ባይይይይ
ባይ ባይ ባይ ባይ ባይ
ባይ ባይይይይ
ባይ ባይ ባይ ባይ ባይ
ባይ ባይይይይ
ባይ ባይ ባይ ባይ ባይ
ባይ ባይይይይ