Eshi Kezias

kal kin

እሺ ከዚያስ ወድያ ከተለያየን
አንቺም እራስሽን እኔ እኔን ባልሆን
ናፍቆን ፍቅር ስሜቱ ቃል ቢያሳጣን ፀፀቱወዳጅ ስናይ በተስፋ አስታራቂስ ቢጠፋ
ናፍቆን ፍቅር ስሜቱ ቃል ቢያሳጣን ፀፀቱ
ወዳጅ ስናይ በተስፋ አስታራቂስ ቢጠፋ

ቢታይም አምሮ ከኛ አይደምቅም
አዲስ ቃል ነው ዓለም
ወረት አይለየን ተይ ግድ የለም
ከንቱ ህይወት በማለማችን
አምላክ አዝኖ ስለ ልባችን
ቀን ዞሮ ላብሮነት ሲገደን ምናልባት
ባይመጣስ በይቅር የሸኘነው ፍቅር

እሺ ከዚያስ ከዚያስ ወድያ
እሺ ከዚያስ ከዚያስ ወድያ
እሺ ከዚያስ ከዚያስ ወድያ
እሺ ከዚያስ ወድያ

እሺ ከዚያስ ከዚያስ ወድያ
እሺ ከዚያስ ከዚያስ ወድያ
እሺ ከዚያስ ከዚያስ ወድያ
እሺ ከዚያስ ወድያ

ባይደላን የዚህ ዓለም ነገር
ቢከፋን ምን ቢለንም ቅር
እንደምን ጊዜ እስኪክሰው
ቸኩሎ መታገስ ቢያንሰው
በፍቅሩ ይጨክናል ሰው

ናፍቆን ፍቅር ስሜቱ ቃል ቢያሳጣን ፀፀቱ
ወዳጅ ስናይ በተስፋ አስታራቂስ ቢጠፋ
ናፍቆን ፍቅር ስሜቱ ቃል ቢያሳጣን ፀፀቱ
ወዳጅ ስናይ በተስፋ አስታራቂስ ቢጠፋ

ጥፋቱ ብሶ ይሁን ባለው ፀፀቱ ላደለው
ዝምታ እንጂ ሌላ ምን አለው
ላንቺው ሆኖ ያንቺው ስሞታ
እኔን ሲያመኝ የኔው ትርታ
የፈረድነው ያኔ እንባ ላይንሽ ላይኔ
እህህህ እንደማለት ባይቀልስ በአብሮነት

እሺ ከዚያስ ከዚያስ ወድያ
እሺ ከዚያስ ከዚያስ ወድያ
እሺ ከዚያስ ከዚያስ ወድያ
እሺ ከዚያስ ወድያ

እሺ ከዚያስ ከዚያስ ወድያ
እሺ ከዚያስ ከዚያስ ወድያ
እሺ ከዚያስ ከዚያስ ወድያ
እሺ ከዚያስ ወድያ

እሺ ከዚያስ ከዚያስ ወድያ
እሺ ከዚያስ ከዚያስ ወድያ
እሺ ከዚያስ ከዚያስ ወድያ
እሺ ከዚያስ ወድያ

Daftar lirik lagu kal kin