Bayish

Dagi D

ካላንቺ ለኔ ማን አለኝ
ብቻዬን ስሆን ደስ አይለኝ
አንቺ ስትኖሪ ነዉ ለኔየሚበራልኝ እኔ አይኔ
ካላንቺ ለኔ ማን አለኝ
ብቻዬን ስሆን ደስ አይለኝ
አንቺ ስትኖሪ ነዉ ለኔ
የሚበራልኝ እኔ አይኔ

እኔጋ ስትመጪማ ኣኣኣኣ
እቅፍ አረግሽና ሰው ግርም እስኪል በኛ
ያኔ ይታያል ሁሉ አምሮ
የኔ ቀኔ አምሮ
ይጠፋል ሀዘኔ ጭንቀቴም ተደማምሮ

ባይሽ ደስታዬን አልችልም ሲመሽ
ሳይሽ ግርም ይለኛል ያ ፈገግታሽ
ባይሽ ደስታዬን አልችልም ሲመሽ
ሳይሽ ግርም ይለኛል ያ ፈገግታሽ

ባለሽ ውበት ምርኮኛ ሆኜ
ልለይሽ ላፍታ ውዴ አቃተኝ እኔ (እኔ)
አትራቂኝ ሁኚልኝ ከጎኔ
እኔ አልችልማ
አልሻም ከቶ ካንቺ ሌላማ

ባይሽ ደስታዬን አልችልም ሲመሽ
ሳይሽ ግርም ይለኛል ያ ፈገግታሽ
ባይሽ ደስታዬን አልችልም ሲመሽ
ሳይሽ ግርም ይለኛል ያ ፈገግታሽ

ካላንቺ ለኔ ማን አለኝ
ብቻዬን ስሆን ደስ አይለኝ
አንቺ ስትኖሪ ነዉ ለኔ
የሚበራልኝ እኔ አይኔ
ካላንቺ ለኔ ማን አለኝ
ብቻዬን ስሆን ደስ አይለኝ
አንቺ ስትኖሪ ነዉ ለኔ
የሚበራልኝ እኔ አይኔ

እኔጋ ስትመጪማ ኣኣኣኣ
እቅፍ አረግሽና ሰው ግርም እስኪል በኛ
ያኔ ይታያል ሁሉ አምሮ
የኔ ቀኔ አምሮ
ይጠፋል ሀዘኔ ጭንቀቴም ተደማምሮ

ባይሽ ደስታዬን አልችልም ሲመሽ
ሳይሽ ግርም ይለኛል ያ ፈገግታሽ
ባይሽ ደስታዬን አልችልም ሲመሽ
ሳይሽ ግርም ይለኛል ያ ፈገግታሽ
ወይኔ ጉዴ እኔ ባንቺ ተማርኬ
የለም ሌላ አንቺ ነሽ ለኔ ልኬ
የውነት ቃሌን ስሚኝ ፍቅሬ
ካንቺ ጋራ አለሁኝ እኔ አብሬ

ባይሽ ደስታዬን አልችልም ሲመሽ
ሳይሽ ግርም ይለኛል ያ ፈገግታሽ
ባይሽ ደስታዬን አልችልም ሲመሽ
ሳይሽ ግርም ይለኛል ያ ፈገግታሽ
ባይሽ
ሳይሽ
ባይሽ
ሳይሽ

Daftar lirik lagu Dagi D